የወሊድ መቆጣጠሪያን በትክክል አለመውሰድ ወይም መዘንጋት ያልታቀደ እርግዝና ከሚከሰትባቸው ምክንያቶች አንዱ ነው፡፡ ይህ እንዳይፈጠር መተግበሪያችንን በመጫን በጊዜ እንዲወስዱ ማስታወሻዎችን ማግኘት ይችላሉ፡፡