ምድቦች: Family Planning
አጋራ

ይህን ያውቁ ኖሯል? የወንዶች የፆታ ስሜት በሚቀሰቀስበት ጊዜ የሚለቀቅ ንጹህ ፈሳሽ የወንድ የዘር ፈሳሽ ከመውጣቱ በፊት የሚገኝ ሲሆን በዚ ሰአት ግንኙነት ከተፈጸመ እርግዝና ሊፈጠር ይችላል። ምንም እንኳን በራሱ ምንም አይነት የወንድ የዘር ፍሬ ባይይዝም ከብልት በሚወጣበት ጊዜ ከወንዱ የዘር ፍሬ ጋር መቀላቀል ይችላል። እንዲያውም አንድ ጥናት ከ40% በላይ ከሚሆኑት የወንዶች ቅድመ-ፈሳሽ ውስጥ የወንድ የዘር ፍሬ ተገኝቷል። ለዚያም ነው ከመፍሰሱ በፊት ብልቱን ቢያወጣም ፈሳሽ ውስጥ ያለው የወንድ የዘር ፍሬ አሁንም በሴት ብልት ቦይ ውስጥ ሲቀር ሴቷን ማርረገዝ ይችላል።