አገልግሎቶቻችን

ከማሪ ስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የመማሪያ ፖርታልን፣ ሴቶችን ያማከለ ኢ-ፋርማሲ እና የጥሪ ማዕከል ድጋፍ መስመርን የሚያበረታታ ዘመናዊ ዲጂታል መፍትሄ አዘጋጅተናል።

በእኛ መድረክ ላይ መመዝገብ ነፃ፣ ቀላል እና ደህንነቱ የተጠበቀ ነው። ልዩ ቅናሾች፣ የጤና አስተዳደር መሳሪያዎች እና በዶክተር የሚደገፍ እና ለሁሉም ተጠቃሚዎቻችን የታመነ መረጃ አለን።

ከፍርድ የፀዳ፣ምስጢራዊነት፣ደህንነት፣አስተማማኝነት እና ግላዊነትን ማላበስ የአገልግሎታችን ዋና ዋና ነገሮች ሲሆኑ እኛ በኢትዮጵያ ለሴቶች ጤና የታመነ ብራንድ ነን።

ሁሉም አገልግሎቶቻችን የተነደፉት የንድፍ አስተሳሰብ መርሆዎችን በመጠቀም እና ሁልጊዜም ሴቶችን ያማከለ ነው።

ወደ እርስዎ የስነተዋልዶ ጤና አጠባበቅ አገልግሎት ዲጂታል በር ለመድረስ ዛሬ ይመዝገቡ።

የስራ ሰዓታት፡-

M-Sat ከጠዋቱ 9am-5pm የኢ-ፋርማሲ ማድረስ እና ማንሳት ይገኛል።

24 ሰዓታት AskADOctHer

የ24 ሰአት የመማሪያ ፖርታል